የኢንሼቲቪ አፍሪካ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አካል የሆነው ኢንሼቲቭ አፍሪካ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሞዛይክ ሆቴል ተካሄዷል፡፡ ድርጅቱ እ.ኤ.አ በ 2020 ያከናወናቸው ስራዎች በሶስት መርሃ ግብሮች የተከፋፈሉ ሲሆን እነዚህም “ለውጥ በለውጥ – የስርዓተ ፆታ ጉዳዮችን ማካተት፣ በአካባቢ ልማት የወጣቶችን ልማት ማሳደግ እና የዜጎች ትምህርት እና የምርጫ ጉዳዮች እንዲሁም የንግድ ዘርፍ ማህበራት እና ምክር ቤቶችን […]