New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

በመቀሌ የፕሮጀክት ስምምነት ፊርማ ተካሄደ

በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበው ኢንሼቲቭ አፍሪካ ከማላላ ፈንድ በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት  በትምህርት ወደ ኋላ የቀሩ ተማሪዎች በተለይም ልጃገረዶችን የተፋጠነ ትምህርት እንዲያገኙ የማስቻል የ3 ዓመት የፕሮጀክት ስምምነት ፊርማ ስነስርአት ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ ተካሄደ። ከፕሮጀክቱ ዋነኛ ተግባራት መካከል እድሚያቸው ከ9 እስከ 15  አመት ለሚሆኑ 1000 ተማሪዎች በማህበረሰብ አቀፍ […]