New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት – ሀገራዊ አንድነትን ለማጎልበት

በብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ላሉ አካላት የ4 ቀናት ስልጠና በአዳማ ድሬ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ ስልጠናው በብሔራዊ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት የተሻሻሉ ሞጅሎች/ኮርሶች ላይ የረዳት አመቻቾችና አስተባባሪዎችን አቅም ማሳደግ ላይ ያተኮረ ሲሆን ከስልጠናው አዲስ አበባ እና ድሬደዋ አስተዳደርን ጨምሮ ከ12 ክልሎች የተውጣጡ 114 ሰልጣኞችን በሁለት ቦታ በመክፈል ነው፡፡ መርሃ ግብሩ የተነደፈው ሀገራዊ […]