በ2 ወር ውስጥ 101 ሕጻናት ተደፍረዋል!
በ2 ወር ውስጥ 101 ሕጻናት ተደፍረዋል! ኮሮና ወደ ሀገራችን ከገባ በኅላ ሌላ ገጽታ እያሳየን ይገኛል። ብዙዎች በቤታቸው እንዲቀመጡ በሚመከርበት ወቅት በቤት ውስጥ በሕጻናትና ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ልብ ሊባል እንደሚገባ ከምንሰማቸው አንዳንድ መረጃዎች መገንዘብ ይቻላል። በትላንትናው ዕለት በዋልታ ቴሌቪዥን ’51 በመቶ’ በሚል በተዘጋጀ ዝግጅት ላይ የአዲስ አበባ ሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ […]