በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ 25 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ 25 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ በአሰገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የ25 አመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ ተከሳሽ ደስታ ገበየሁ የተባለ ግለሰብ ቀኑ ነሀሴ ወር 2011 ዓ.ም ዕድሜቸው ስምንት እና ዘጠኝ አመት የሆነ ሁለት ሴት ህፃናቶችን በተለያዩ ቀናቶች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 […]