1የሲዳማ ዞን ወደ ክልልነት መለወጥ ጥያቄ 09 Dec 2019 /0 Comments/in Uncategorized የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ታዛቢዎችን እንዲመድብ በጠየቀው መሰረት ኢኒሻኤቲቭ አፍሪካ፣ በህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም የሲዳማ ዞን ወደ ክልልነት መለወጥን ጥያቄ ስብሰባ ታድሟል።