New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

በተሻሻለው መመሪያ መሰረት በቤት ውስጥ ሆነን የኮሮና ቫይረስ ሕክምና ለመከታተል የሚያስችሉ መስፈርቶች

በቤት ውስጥ የኮቪድ-19 በሽታ ህክምና አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችሉ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. በቤት ሆኖ የኮቪድ-19 ህክምና ለማግኘት ፍቃደኛ የሆነ፣ 2. ቀላል ወይም ምንም አይነት የኮቪድ-19 ምልክት የሌለበት፣ 3. በቤት ውስጥ የቆይታ ጊዜ አጋዥ ወይም ረዳት ያለው እንዲሁም እራሱን መርዳት የሚችል፣ 4. የምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን ማግኘት ወይም ማሟላት የሚችል፣ 5. በተመሳሳይ ቤት ውስጥ የሚኖር […]