ሰላም ለንግዱ ዘርፍ ለአገር ግንባታ ወሳኝ ነው
ከእሸቱ ደስታ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አስፈላጊ እና ዋነኛ ከሆኑ እሴቶች አንዱ ነው፡፡ በማንኛውም መልኩ እጅግ በጣም ጠቃሚ አይደለም የሚባል ሰላም እንኳ ፍትሐዊ ነው ከሚባል ጦርነት ይመረጣል፡፡ ሰላም ከሁሉም ፍትሕ ይበልጣል፡፡ የጦርነት ጥሩም ሆነ መጥፎም የለም፡፡ ሰላም የሁከት እና የብጥብጥ ተቃራኒ ነው፡፡ ሰላምን ብዙዎች ከስጋት ነጻ መሆን፣ አለመረበሽ፣ መረጋጋት፣ ነፃነት ብለው ይገልጹታል፡፡ ለዚህም በአገራችን ኢትዮጵያ […]